Author: bini

ለአዲስ ገቢና ነባር ሴት ተማሪዎች የሕይወት ክህሎት ስልጠና ተሰጠ::

(ኮትዩ ጥቅምት18 ቀን 2019 ዓ.ም) የስልጠናው መርሐግብር በተጀመረበት ወቅት የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካትቶ ትግበራ ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ፋሲካ በላይ፣ የስልጠናው ዓላማ አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች ከቤተሰብ ተለይተው ለመጀመሪያ ጊዜ የዩኒቨርሲቲን ህይወት ሲቀላቀሉ ያለውን የሽግግር ሂደት ቀላልና ስኬታማ ማድረግ መሆኑን ገልፀው፣ ስልጠናው አዲስም ሆነ ነባር ለሆኑ ሴት ተማሪዎች አስፈላጊውን የህይወት ክህሎት ዕውቀት በመጨበጥ […]

Read More

KUE and AHA Psychological Services Sign MoU to Advance Education and Mental Health Collaboration

(KUE, October 8, 2026) – Under the agreement, the two institutions will collaborate on teacher professional development, curriculum development and policy advocacy, capacity building for psychologists and other professionals, mental health and psychosocial support, early childhood development and education, Special Needs Education, youth empowerment and leadership, research and innovation, evidence-based practices, and community service and […]

Read More

በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ አባላትን ያሳተፈ አጠቃላይ ስብሰባ ተካሄደ::

በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ አባላትን ያሳተፈ አጠቃላይ ስብሰባ ተካሄደ:: *** *** ***** (ኮትዩ፣ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም) በውይይቱ ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት ዶ/ር ተሾመ ነቃጥበብ፣ ተሰብሳቢዎችን እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ በማለት፣ የውይይት መድረኩ የዓመቱ የአካዳሚክ ሥራ መጀመሩን ለማብሰር፣ በባለፈው ዓመት የታዩትን ውጤቶች በመፈተሽ ለ2019 ዓ.ም የተሻለ ተስፋና ተነሳሽነትን የምንሰንቅበት ነው ብለዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲያችን […]

Read More