(KUE, September 7, 2026) — A delegation from JAMK University of Applied Sciences, Finland, comprising Mr. Graham Burns, Mrs. Sanna Paananen, and Mr. Jarkko Blomqvist, visited Kotebe University of Education (KUE) to explore opportunities for collaboration in digital transformation, digital pedagogy, and technology-enhanced education. During the visit, the delegation held discussions with KUE senior management […]
Read More(ኮትዩ፣ ዿግሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም) – በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ከነሐሴ 26 እስከ ዿግሜ 01/2018 ዓ.ም ድረስ ሲሰጥ የቆየው የኢትዮጵያ ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን የአሰልጣኝነት ሙያ ማሻሻያ ስልጠና ለሰልጣኖች ሰርተፍኬት በመስጠት ተጠናቋል፡፡ በመዝጊያ ሥነስርዓቱ ላይ የተገኙት የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት መሪ ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር አበባ አማረ ለሰልጣኞች ሰርተፍኬት ከሰጡ በኋላ እንደተናገሩት፣ ወርልድ ቴኳንዶ እጅግ ተወዳጅ […]
Read More(ኮትዩ፣ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም) – በሴኔት ስብሰባው ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት ዶ/ር ተሾመ ነቃጥበብ እንደገለጹት፣ ዩኒቨርሲቲው ቀደም ሲል በአንድ ዓይነት የሜጀር ፕሮግራም ሲያካሂድ የቆየውን መማር ማስተማር በማሻሻል፣ አንድ ለመምህርነት የሚሰለጥን ተማሪ በሁለት ዓይነት የትምህርት ዲሲፕሊን እንዲሰለጥን የሚያስችል በመሆኑ በዩኒቨርሲቲው ሕይወትም ሆነ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ኃላፊነት ነው ብለዋል፡፡ እንደ ፕሬዘዳንቱ ገለጻ ይህ የደብል ሜጀር መርሐግብር […]
Read Moreየኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በ2016 ዓ.ም ያስፈተናቸውን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሁሉንም (100%) በከፍተኛ ውጤት ማሳለፍ መቻላችንን ስናበስር እጅግ ደስ እያለን ነው። የተመዘገበው ውጤት ተማሪዎችን ከታች ይዞ መኮትኮት ከተቻለ በትምህርት ስርዓቱ ላይ ለውጥ ማምጣት እንደሚቻል ማሳያ ነው። የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርስቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በአዲስ አበባ ከተማ ከ8ኛ ክፍል ወደ 9ኛ የሚሸጋገሩ ተማሪዎችን በመቀበል በዩኒቨርስቲው […]
Read Moreየኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች “የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ!” በተሰኘው ሀገራዊ መሪ ቃል የችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡ የችግኝ ተከላው በወንድይራድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከላውን ያስጀመሩት ፕሬዘዳንት ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና ሀገርና ትውልድን ለማስቀጠል “የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ!” በሚል ሀገራዊ መሪ ቃል እየተደረገ ያለውን የችግኝ ተከላ ማስቀጠል ከሁሉም የሚጠበቅ ተግባር መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በክቡር ጠቅላይ […]
Read More